ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 49 – 50 قُلْ إِنَّ الْأَوَّلِينَ وَالْآخِرِينَ በላቸው፡- «ፊተኞቹም ኋለኞቹም፡፡ 56:49 لَمَجْمُوعُونَ إِلَىٰ مِيقَاتِ يَوْمٍ مَعْلُومٍ «በተወሰነ ቀን ቀጠሮ በእርግጥ ተሰብሳቢዎች ናቸው፡፡ 56:50 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 56 →