ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 5 – 6 وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡ 56:5 فَكَانَتْ هَبَاءً مُنْبَثًّا የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ 56:6 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 56 →