ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 51 – 52 ثُمَّ إِنَّكُمْ أَيُّهَا الضَّالُّونَ الْمُكَذِّبُونَ «ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ! 56:51 لَآكِلُونَ مِنْ شَجَرٍ مِنْ زَقُّومٍ « ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡ 56:52 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 56 →