ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 68 – 69
-
أَفَرَأَيْتُمُ الْمَاءَ الَّذِي تَشْرَبُونَ
ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን?
56:68 -
أَأَنْتُمْ أَنْزَلْتُمُوهُ مِنَ الْمُزْنِ أَمْ نَحْنُ الْمُنْزِلُونَ
እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን?
56:69
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ