ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 75 – 77

  1. فَلَا أُقْسِمُ بِمَوَاقِعِ النُّجُومِ

    በከዋክብትም መጥለቂያዎች እምላለሁ፡፡

    56:75
  2. وَإِنَّهُ لَقَسَمٌ لَوْ تَعْلَمُونَ عَظِيمٌ

    እርሱም ብታወቁ ታላቅ መሓላ ነው፡፡

    56:76
  3. إِنَّهُ لَقُرْآنٌ كَرِيمٌ

    እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡

    56:77

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ