ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 92 – 94

  1. وَأَمَّا إِنْ كَانَ مِنَ الْمُكَذِّبِينَ الضَّالِّينَ

    ከሚያስዋሹት ጠማማዎችም ቢኾንማ፡፡

    56:92
  2. فَنُزُلٌ مِنْ حَمِيمٍ

    ከፈላ ውሃ የኾነ መስተንግዶ አልለው፡፡

    56:93
  3. وَتَصْلِيَةُ جَحِيمٍ

    በገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡

    56:94

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ