ሱራ 69 አል ሓቃህ, አያት 1 – 3

  1. الْحَاقَّةُ

    እውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሣኤ)፡፡

    69:1
  2. مَا الْحَاقَّةُ

    አረጋጋጪቱም (እርሷ) ምንድን ናት!

    69:2
  3. وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحَاقَّةُ

    አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

    69:3

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ