ሱራ 74 አል ሙደሲር, አያት 1 – 3

  1. يَا أَيُّهَا الْمُدَّثِّرُ

    አንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ!

    74:1
  2. قُمْ فَأَنْذِرْ

    ተነሳ አስጠንቅቅም፡፡

    74:2
  3. وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ

    ጌታህንም አክብር፡፡

    74:3

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ