ሱራ 74 አል ሙደሲር, አያት 32 – 34

  1. كَلَّا وَالْقَمَرِ

    (ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡

    74:32
  2. وَاللَّيْلِ إِذْ أَدْبَرَ

    በሌሊቱም በኼደ ጊዜ፡፡

    74:33
  3. وَالصُّبْحِ إِذَا أَسْفَرَ

    በንጋቱም ባበራ ጊዜ፡፡

    74:34

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ