ሱራ 74 አል ሙደሲር, አያት 38 – 39

  1. كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ

    ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡

    74:38
  2. إِلَّا أَصْحَابَ الْيَمِينِ

    የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡

    74:39

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ