ሱራ 74 አል ሙደሲር, አያት 42 – 43

  1. مَا سَلَكَكُمْ فِي سَقَرَ

    (ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?»

    74:42
  2. قَالُوا لَمْ نَكُ مِنَ الْمُصَلِّينَ

    (እነርሱም) ይላሉ «ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡

    74:43

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ