ሱራ 75 አል ቂያማህ, አያት 34 – 35 أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡ 75:34 ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡ 75:35 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 75 →