ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 1 – 2

  1. وَالنَّازِعَاتِ غَرْقًا

    በኃይል አውጪዎች በኾኑት፤

    79:1
  2. وَالنَّاشِطَاتِ نَشْطًا

    በቀስታ መምዘዝንም መዘዦች በኾኑት፤

    79:2

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ