ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 13 – 14 فَإِنَّمَا هِيَ زَجْرَةٌ وَاحِدَةٌ እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ 79:13 فَإِذَا هُمْ بِالسَّاهِرَةِ ወዲያውኑም እነርሱ እንቅልፍ በሌለባት (ምድር) ላይ ይኾናሉ፡፡ 79:14 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 79 →