ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 20 – 22

  1. فَأَرَاهُ الْآيَةَ الْكُبْرَىٰ

    ታላቂቱንም ተዓምር አሳየው፡፡

    79:20
  2. فَكَذَّبَ وَعَصَىٰ

    አስተባበለም፤ አመጸም፡፡

    79:21
  3. ثُمَّ أَدْبَرَ يَسْعَىٰ

    ከዚያም (ለማጥፋት) የሚተጋ ኾኖ ዞረ፡፡

    79:22

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ