ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 21 – 23

  1. فَكَذَّبَ وَعَصَىٰ

    አስተባበለም፤ አመጸም፡፡

    79:21
  2. ثُمَّ أَدْبَرَ يَسْعَىٰ

    ከዚያም (ለማጥፋት) የሚተጋ ኾኖ ዞረ፡፡

    79:22
  3. فَحَشَرَ فَنَادَىٰ

    (ሰራዊቶቹን) ሰበሰበም፤ ተጣራም፡፡

    79:23

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ