ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 23 – 24

  1. فَحَشَرَ فَنَادَىٰ

    (ሰራዊቶቹን) ሰበሰበም፤ ተጣራም፡፡

    79:23
  2. فَقَالَ أَنَا رَبُّكُمُ الْأَعْلَىٰ

    አለም፡- «እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ፡፡»

    79:24

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ