ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 3 – 5

  1. وَالسَّابِحَاتِ سَبْحًا

    መዋኘትም ዋኚዎች በኾኑት፤

    79:3
  2. فَالسَّابِقَاتِ سَبْقًا

    መቅደምንም ቀዳሚዎች በኾኑት፤

    79:4
  3. فَالْمُدَبِّرَاتِ أَمْرًا

    ነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡

    79:5

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ