ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 6 – 7

  1. يَوْمَ تَرْجُفُ الرَّاجِفَةُ

    ተርገፍጋፊይቱ (ምድር) በምትርገፈገፍበት ቀን፤

    79:6
  2. تَتْبَعُهَا الرَّادِفَةُ

    ለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡

    79:7

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ