ሱራ 79 አን ናዚዓት, አያት 8 – 9

  1. قُلُوبٌ يَوْمَئِذٍ وَاجِفَةٌ

    በዚያ ቀን ልቦች ተሸባሪዎች ናቸው፡፡

    79:8
  2. أَبْصَارُهَا خَاشِعَةٌ

    ዓይኖቻቸው ተዋራጆች (አቀርቃሪዎች) ናቸው፡፡

    79:9

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ