ሱራ 81 አት ተክዊር, አያት 1 – 3

  1. إِذَا الشَّمْسُ كُوِّرَتْ

    ፀሐይ በተጠቀለለች ጊዜ፤

    81:1
  2. وَإِذَا النُّجُومُ انْكَدَرَتْ

    ከዋክብትም በረገፉ ጊዜ፤

    81:2
  3. وَإِذَا الْجِبَالُ سُيِّرَتْ

    ተራራዎችም በተነዱ ጊዜ፤

    81:3

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ