ሱራ 81 አት ተክዊር, አያት 15 – 16

  1. فَلَا أُقْسِمُ بِالْخُنَّسِ

    ተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡

    81:15
  2. الْجَوَارِ الْكُنَّسِ

    ኺያጆች ገቢዎች በኾኑት (ከዋክብት)፡፡

    81:16

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ