ሱራ 81 አት ተክዊር, አያት 20 – 21

  1. ذِي قُوَّةٍ عِنْدَ ذِي الْعَرْشِ مَكِينٍ

    የኀይል ባለቤት በዙፋኑ ባለ ቤት ዘንድ ባለሟል የኾነ፡፡

    81:20
  2. مُطَاعٍ ثَمَّ أَمِينٍ

    በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ፤ ታማኝ የኾነ (መልክተኛ ቃል) ነው፡፡

    81:21

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ