ሱራ 81 አት ተክዊር, አያት 27 – 28

  1. إِنْ هُوَ إِلَّا ذِكْرٌ لِلْعَالَمِينَ

    እርሱ የዓለማት መገሠጫ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡

    81:27
  2. لِمَنْ شَاءَ مِنْكُمْ أَنْ يَسْتَقِيمَ

    ከናንተ ቀጥተኛ መኾንን ለሻ ሰው (መገሰጫ ነው)፡፡

    81:28

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ