ሱራ 82 አል ኢንፊጣር, አያት 10 – 12

  1. وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَافِظِينَ

    በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ፤ ስትኾኑ፤

    82:10
  2. كِرَامًا كَاتِبِينَ

    የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡

    82:11
  3. يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ

    የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡

    82:12

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib