ሱራ 82 አል ኢንፊጣር, አያት 14 – 16

  1. وَإِنَّ الْفُجَّارَ لَفِي جَحِيمٍ

    ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡

    82:14
  2. يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ الدِّينِ

    በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡

    82:15
  3. وَمَا هُمْ عَنْهَا بِغَائِبِينَ

    እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡

    82:16

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ