ሱራ 82 አል ኢንፊጣር, አያት 17 – 18 وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ? 82:17 ثُمَّ مَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ? 82:18 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 82 →