ሱራ 82 አል ኢንፊጣር, አያት 6 – 7
-
يَا أَيُّهَا الْإِنْسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ?
82:6 -
الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ
በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡
82:7
ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib