ሱራ 82 አል ኢንፊጣር, አያት 7 – 8

  1. الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ

    በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡

    82:7
  2. فِي أَيِّ صُورَةٍ مَا شَاءَ رَكَّبَكَ

    በማንኛውም በሻው ቅርፅ በገጣጠመህ (ጌታህ ምን አታለለህ)፡፡

    82:8

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ