ሱራ 83 አል ሙጠፊፊን, አያት 10 – 11

  1. وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِلْمُكَذِّبِينَ

    ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

    83:10
  2. الَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ

    ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡

    83:11

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ