ሱራ 83 አል ሙጠፊፊን, አያት 18 – 19 كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْأَبْرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡ 83:18 وَمَا أَدْرَاكَ مَا عِلِّيُّونَ ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? 83:19 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 83 →