ሱራ 83 አል ሙጠፊፊን, አያት 27 – 28

  1. وَمِزَاجُهُ مِنْ تَسْنِيمٍ

    መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡

    83:27
  2. عَيْنًا يَشْرَبُ بِهَا الْمُقَرَّبُونَ

    ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡

    83:28

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ