ሱራ 83 አል ሙጠፊፊን, አያት 7 – 8

  1. كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ

    በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡

    83:7
  2. وَمَا أَدْرَاكَ مَا سِجِّينٌ

    ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

    83:8

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib