ሱራ 84 አል ኢንሺቃቅ, አያት 10 – 12
-
وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ وَرَاءَ ظَهْرِهِ
መጽሐፉን በጀርባው ኋላ የተሰጠ ሰውማ፤
84:10 -
فَسَوْفَ يَدْعُو ثُبُورًا
(ዋ! ጥፋቴ በማለት) ጥፋትን በእርግጥ ይጠራል፡፡
84:11 -
وَيَصْلَىٰ سَعِيرًا
የተጋጋመች እሳትንም ይገባል፡፡
84:12
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ