ሱራ 84 አል ኢንሺቃቅ, አያት 16 – 18

  1. فَلَا أُقْسِمُ بِالشَّفَقِ

    (አትካዱ)፤ በወጋገኑ እምላለሁ፡፡

    84:16
  2. وَاللَّيْلِ وَمَا وَسَقَ

    በሌሊቱም በሰበሰውም ሁሉ፤

    84:17
  3. وَالْقَمَرِ إِذَا اتَّسَقَ

    በጨረቃውም በሞላ ጊዜ (እምላለሁ)፡፡

    84:18

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ