ሱራ 84 አል ኢንሺቃቅ, አያት 20 – 21 فَمَا لَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው? 84:20 وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ الْقُرْآنُ لَا يَسْجُدُونَ ۩ በእነርሱም ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱት፤ (ምንአላቸው?) 84:21 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 84 →