ሱራ 84 አል ኢንሺቃቅ, አያት 22 – 23 بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا يُكَذِّبُونَ በእርግጡ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ) ያስተባብላሉ፡፡ 84:22 وَاللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُوعُونَ አላህም (በልቦቻቸው) የሚቆጥሩትን ዐዋቂ ነው፡፡ 84:23 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 84 →