ሱራ 84 አል ኢንሺቃቅ, አያት 24 – 25

  1. فَبَشِّرْهُمْ بِعَذَابٍ أَلِيمٍ

    በአሳማሚ ቅጣትም አብስራቸው፡፡

    84:24
  2. إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ

    ግን እነዚያ ያመኑና መልካሞችን የሠሩ ለእነርሱ የማይቆረጥ ምንዳ አልላቸው፡፡

    84:25

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ