ሱራ 84 አል ኢንሺቃቅ, አያት 3 – 4 وَإِذَا الْأَرْضُ مُدَّتْ ምድርም በተለጠጠች ጊዜ፤ 84:3 وَأَلْقَتْ مَا فِيهَا وَتَخَلَّتْ በውስጧ ያለውንም ሁሉ በጣለችና ባዶ በኾነች ጊዜ፤ 84:4 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 84 →