ሱራ 85 አል ቡሩጅ, አያት 1 – 3
-
وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْبُرُوجِ
የቡርጆች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
85:1 -
وَالْيَوْمِ الْمَوْعُودِ
በተቀጠረው ቀንም፤
85:2 -
وَشَاهِدٍ وَمَشْهُودٍ
በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡
85:3
ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib