ሱራ 85 አል ቡሩጅ, አያት 12 – 13 إِنَّ بَطْشَ رَبِّكَ لَشَدِيدٌ የጌታህ በኀይል መያዝ ብርቱ ነው፡፡ 85:12 إِنَّهُ هُوَ يُبْدِئُ وَيُعِيدُ እነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡ 85:13 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 85 →