ሱራ 85 አል ቡሩጅ, አያት 17 – 18 هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ الْجُنُودِ የሰራዊቶቹ ወሬ መጣልህን? 85:17 فِرْعَوْنَ وَثَمُودَ የፈርዖንና የሰሙድ፤ (ወሬ)፡፡ 85:18 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 85 →