ሱራ 85 አል ቡሩጅ, አያት 20 – 22

  1. وَاللَّهُ مِنْ وَرَائِهِمْ مُحِيطٌ

    አላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡

    85:20
  2. بَلْ هُوَ قُرْآنٌ مَجِيدٌ

    ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡

    85:21
  3. فِي لَوْحٍ مَحْفُوظٍ

    የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡

    85:22

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ