ሱራ 85 አል ቡሩጅ, አያት 21 – 22

  1. بَلْ هُوَ قُرْآنٌ مَجِيدٌ

    ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡

    85:21
  2. فِي لَوْحٍ مَحْفُوظٍ

    የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡

    85:22

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ