ሱራ 86 አጥ ጣሪቅ, አያት 1 – 2

  1. وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِ

    በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡

    86:1
  2. وَمَا أَدْرَاكَ مَا الطَّارِقُ

    የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

    86:2

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ