ሱራ 86 አጥ ጣሪቅ, አያት 5 – 6

  1. فَلْيَنْظُرِ الْإِنْسَانُ مِمَّ خُلِقَ

    ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡

    86:5
  2. خُلِقَ مِنْ مَاءٍ دَافِقٍ

    ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡

    86:6

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ