ሱራ 87 አል አዕላ, አያት 1 – 2 سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَى ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡ 87:1 الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡ 87:2 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 87 →