ሱራ 87 አል አዕላ, አያት 12 – 13

  1. الَّذِي يَصْلَى النَّارَ الْكُبْرَىٰ

    ያ ታላቂቱን እሳት የሚገባው፡፡

    87:12
  2. ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَىٰ

    ከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡

    87:13

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ