ሱራ 87 አል አዕላ, አያት 14 – 15

  1. قَدْ أَفْلَحَ مَنْ تَزَكَّىٰ

    የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፡፡

    87:14
  2. وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ

    የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡

    87:15

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ