ሱራ 87 አል አዕላ, አያት 16 – 17 بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ፡፡ 87:16 وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡ 87:17 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 87 →